1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፍሪቃ ትልቋ ከተማ ብስክሌት መንዳት ምን ያህል አስተማማኝ ነው?

ማክሰኞ፣ ሰኔ 13 2015

በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው። ይሁንና መኪና አሽከርካሪዎች ሌጎስ ውስጥ በየቀኑ በትራፊክ ተይዘው ሰዓታትን ያጠፋሉ። ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን?

https://p.dw.com/p/4SoU7

በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ብስክሌት መንዳት አደገኛ ነው።  ስለሆነም መኪና መንዳት አስተማማኙ አማራጭ ይሆናል። ግን ሌጎስ ውስጥ ለምሳሌ ሰዎች  በቀን በአማካይ ከ3 ሰዓታት በላይ በትራፊክ ያጠፋሉ። ታድያ ብስክሌት መንዳት አማራጭ ይሆን? የዶይቸ ቬለ ባልደረቦች ፍሎሪስ ቹክቩራህ እና ኦሊሳ ቹክቩማህ አማራጮቹን ሞክረዋል። #77ከመቶው