1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ፕሬዚዳንት ኦባማና መልእክታቸው

ሐሙስ፣ መስከረም 1 2007

መስከረም 1 ቀን ለኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኑ ፣ በያመቱ ሲከበር የኖረና፣ የሚኖር ርእሰ ዐውደ ዓመት ነው። ለዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ፤ ከመስከረም 1 ቀን 1994 ዓ ም አንስቶ በያመቱ ፣

https://p.dw.com/p/1DAeA
Barack Obama Gedenkfeier 9/11 in Washington
ምስል REUTERS/G. Cameron

አሸባሪዎች በኒውዮርክ ያደረሱት ጥቃትና የ 3 ሺ ህል ሰዎች ሕይወት የጠፋበት መታሰቢያ ዕለት ሆኗል። በመሆኑም ትናንት ማታ በዋዜማው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ዖባማ ፤ በተለይ በኢራቅና በሶሪያ በሚገኙ አሸባሪዎች ላይ ያነጣጠረ ንግግር አሰምተዋል። ተክሌ የኋላ የዋሽንግተን ዲ ሲ ውን ዘጋቢአችንን ፣ አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሮታል።
አበበ ፈለቀ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ