1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድርቅና የረሃብ ሥጋት በሰቆጣ

ዓርብ፣ ነሐሴ 23 2006

ኢትዮጵያ ውስጥ በመስተዳድር 3 ሰሜናዊ ጫፍ ዋግ ሃምራ አካባቢ በሚገኙ አንዳንድ ቀበሌዎች የዝናም እጥረት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ፣ አንዳንድ የአካባቢው አርሶ አደሮች ለረሃብ መጋለጣቸውን ለአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ለዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ገልጸውለታል።

https://p.dw.com/p/1D3px
ምስል European Commission DG ECHO / CC BY-SA 2.0

ከዝናም እጥረት ሌላ፤ የመሬት ጥበት በመኖሩ፤ የሠፈራ መርኀ ግብር እንደ አንድ አማራጭ መፍትሔ ቢታሰብበት ማለፊያ መሆኑንም አርሶ አደሮቹ ጠቁመዋል።ድርቁ ተከሠተበት የተባለው የ ጋዝ-ጊብላ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ በበኩላቸው ፣ ችግሩ በ 14 ቀበሌዎች መኖሩን አምነው፣ በጥናት ላይ የተመሠረተ መፍትሔ ለማቅረብ በመሥራት ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ