1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፍራስ-ኢትዮ የንግድ ግንኙነት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2007

ከሁለቱ ሐገራት የተዉጣጡ ከሁለት መቶ የሚበልጡ የሁለቱ ሐገራት የንግድ ድርጅቶችና የኩባንያ ባለቤቶች ተካፍለዋል።

https://p.dw.com/p/1DpLF
የፍራስ-ኢትዮ የንግድ ግንኙነት
ምስል DW/Tiruneh Haimanot

የኢትዮጵያና የፈረንስይ የንግድና የመዋለ ነዋይ ፍሰትን ለማጠናከር ያለመ ዉይይት ትናንት ፓሪስ-ፈረስንሳይ ዉስጥ ተደርጓል።ፍራንስ-ኢትዮጵያ የንግድ መድረግ በተባለዉ ወይይት ላይ ከሁለቱ ሐገራት የተዉጣጡ ከሁለት መቶ የሚበልጡ የሁለቱ ሐገራት የንግድ ድርጅቶችና የኩባንያ ባለቤቶች ተካፍለዋል።የፓሪሷ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነሕ እንደዘገበችዉ የፈረንሳይ ኩባንዮች ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመስራት የሚስቻለችዉ ሁኔታ መዘጋጀቱን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደብረ-ፅዮን ገብረ ሚካኤል ለተሰብሳቢዎች ተናግረዋል።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ