የጀርመን ቀኝ ፅንፈኞች ዘመቻTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoHirut Melesse6 ሚያዝያ 2007ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2007ጀርመን ውስጥ ከቀደሙት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር የውጭ ዜጎች ጥላቻ ዘንድሮ እየጨመረ መሄዱ ማነጋገሩ ቀጥሏል ። ከዚሁ ጋር ለውጭ ዜጎች መብቶች የሚቆሙ ፖለቲከኞችም የግድያ ዛቻ ሰለባ መሆናቸው ማሳሰቡ አልቀረም።https://p.dw.com/p/1F8Tmማስታወቂያ