1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደን ልማት በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 19 2007

ኢትዮጵያ የተራቆተ መሬትዋን እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2025 ድረስ በደን ለመሸፈን የያዘችዉን ዕቅድ ይፋ ያደረገችዉ ባለፈዉ መስከረም ኒው ዮርክ በተደረገ ጉባኤ ላይ ነበር።

https://p.dw.com/p/1Ddn6
ምስል imago/AFLO

ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ የቆዳ ስፋትዋ አንድ ስድስተኛዉን ወይም 15 ሚሊዮን ሔክታር መሬቷን ከአስር ዓመት ብዙም ባልበለጠ ጊዜ በደን ለመሸፈን የያዘችዉን ዕቅድ ገቢር ማድረግ እንደምትችል የዓለም የተፈጥሮ ሐብቶች ተቋም ገለፀ።ኢትዮጵያ የተራቆተ መሬትዋን እንደ ጎርጎሮሳዉያኑ አቆጣጠር እስከ 2025 ድረስ በደን ለመሸፈን የያዘችዉን ዕቅድ ይፋ ያደረገችዉ ባለፈዉ መስከረም ኒዮርክ በተደረገ ጉባኤ ላይ ነበር።መንበሩን ዋሽግተን ያደረገዉ የዓለም የተፈጥሮ ሐብቶች ተቋም አንድ ባለሙያ እንዳስታወቁት ኢትዮጵያ ዕቅዱን ገቢር ለማድረግ ልምዱም፤ አቅሙም አላት።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ