1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳን የርዳታ ጥሪ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2006

ባለፈው ታህሳስ ወር ነበር በአዲሲቷ ሀገር - ደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የተነሳው። በዚህም ጦርነት በሺ የሚቆጠሩ ሞተዋል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።

https://p.dw.com/p/1BiQ6
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien Flüchtlingslager
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

ታድያ ለዚች ሀገር ዓለም አቀፋ ማህበረሰብ ካልደረሰ ሀገሪቱ ይበልጥ የከፋ ችግር እንደሚገጥማት ነው የሚሰማው። ለመሆኑ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ ጥሪ ከማድረግ ያለፈ ምን እየሠራ ነው? የሚሰጡት ርዳታዎችስ በምን መልኩ ነው ለተረጂዎች የሚደርሱት? ለዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ምላሽ አሰባስቧል።

ገበያው ንጉሴ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ