1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደቡብ ሱዳኑ ጅምላ ጭፍጨፋና የተ መ ድ አቋም

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 16 2006

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፣ በዘርና በጎሣ ላይ ያተኮረው የደቡብ ሱዳን የጀምላ ግድያ እጅግ እንዳሳሰበው ገለጠ። የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ ቃል አቀባይ እንዳሉት ድርጅቱ የጅምላ ጭፍጨፋውንና ለግድያው መባባስ አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት አውግዟል።

https://p.dw.com/p/1Bo53
ምስል Reuters

።ከዚህም ሌላ ይኸው የርስ-በርስ ግጭት፣ የመንግሥታቱን ድርጅት-የደቡብ ሱዳን ነፍስ አድን እንቅሥቃሤ እየተፈታተነ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ