የኤቦላ ተፅዕኖ በምዕራብ አፍሪቃ9 ታኅሣሥ 2007ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2007የኤቦላ ተኀዋሲ በምዕራብ አፍሪቃ ፣ በተለይ በሶስቱ በበሽታው በጣም በተጠቁት ሀገራት፣ ላይቤርያ፣ ጊኒ እና ሲየራ ልዮን ላይ እያደረሰ ስላለው ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ተፅዕኖ የተመድ በአፍሪቃ አዳራሽ ባካሄደው ጉባዔ ላይ ዝርዝር መግለጫ ሰጠ።https://p.dw.com/p/1E6tYምስል picture-alliance/dpa/A. Jallanzoማስታወቂያ በጉባዔው ሶስቱ ሀገራት የተሸከሙት የውጭ ዕዳ እንዲሰረዝላቸው ሀሳብ ቀርቦዋል። ወኪላችን ጌታቸው ተድላ የተመድ የምዕራብ አፍሪቃ ጉዳዮችዮ ተጠሪ ዶክተር ዲሚትሪ ሳንጋን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ