1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያዉን ተቃዉሞ ሰልፍና ተኩስ

ማክሰኞ፣ መስከረም 20 2007

በዋሽግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ትናንት በተቃዋሚ ሰልፈኞች እና በኤምባሲው የፀጥታ ሰራተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት ወቅት አንድ የኤምባሲዉ ሰራተኛ ተኩስ መክፈቱን ዜና ምንጭ ሮይተርስ ዘገበ።

https://p.dw.com/p/1DNtc
Karte Äthiopien englisch

ዘገባው እንዳመለከተው፣ በተኩሱ ሰው አልተጎዳም፣ተኳሹ በዩኤስ ስውር የፀጥታ ጥበቃ አገልግሎት አባላት ለአጭር ጊዜ በቁጥጥር ቢውልም ባለመታሰር ዲፕሎማሲያዊ መብቱ ወዲያው ተፈቶዋል። በኤምባሲው ስለተካሄደው ተቃውሞ እና በዚያ ተከፈተ ስለተባለው ተኩስ ቀደም ሲል የዋሽንግተኑን ወኪላችን አበበ ፈለቀ አነጋግሬዋለሁ።

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ