1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ቅሬታ

ሰኞ፣ ጥቅምት 10 2007

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የ 2007 ዓ,ም የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ረቂቅ ለሀገራዊና ክልላዊ ፓርቲዎች ለምክክር አቀረበ።

https://p.dw.com/p/1DYrW
Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል Solomon Mengist

አዲስ አበባ ላይ በተካሄደዉ ምክክር መድረክ፤ ከጊዜ ሠሌዳዉ በፊት የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፉ ያቀረቡዋቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ካልተሰጣቸዉ በማለት መላው ኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ) የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ እና ሠማያዊ ፓርቲ ስብሰባዉን ረግጠዉ ወጥዋል። ወደ 14 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የድጋፍ ድምፅ ተፈራርመዉ ወደ ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ማስገባታቸዉን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር የላከልን ዘገባ ያመለክታል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር


አዜብ ታደሰ

አርያም ተክሌ