የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት መጀመር21 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 21 2007የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት ተጀምሯል ። ዋናው የሙከራ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ጥሪ የተደረገላቸው ባለሥልጣናት በሚገኙበት በይፋ ይካሄዳል።https://p.dw.com/p/1ET2qምስል DW/Y. Gebreegziabherማስታወቂያ 34 ኪሎሜትር ርዝመት ያለው የቀላል የባቡር አገልግሎት ከምሥራቅ በተልምዶ ሀያት ከሚባለዉ ጀምሮ እስከ ጦር ኃይሎች ሆስፒታ፣ ከሰሜን እስከ ቃሊቲ ዴፖ የሚዘልቀውን አካባቢ እንደሚሸፍን እና አብዛኛው የፕሮጀክቱ ስራም መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ገልጾዋል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር