1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሽቪትዝ መታሰቢያ በአዲስ አበባ

ዓርብ፣ ጥር 22 2007

በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ በተካሄደው በዚሁ የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ላይ ወደፊት የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እንዳይደርሱ መከላከልና ማስቆም የእያንዳንዱ መንግሥት ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ ተጠቁሟል ።

https://p.dw.com/p/1ETQ4
70 Jahre Auschwitz Gedenken in Addis Abeba
ምስል DW

በጀርመን ናዚ አገዛዝ ዘመን ከዛሬ 70 ዓመት በፊት በአውሮፓ በአይሁዳውያን ላይ በጅምላ የተፈጸመው ግድያ አዲስ አበባ ውስጥ ታስቧል ። በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጆአሂም ሽሚትና በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ወይዘሮ በላይነሽ ዜቫድያ በተገኙበት ትናንት በአፍሪቃ ህብረት አዳራሽ በተካሄደው በዚሁ የመታሰቢያ ስነ ስርዓት ላይ ወደፊት የዘር ማጥፋት ወንጀሎች እንዳይደርሱ መከላከልና ማስቆም የእያንዳንዱ መንግሥት ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ ተጠቁሟል ። በመታሰቢያው ላይ የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮችና የአንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ተወካዮችም መገኘታቸውን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዘግቧል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ