1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ሕብረት ትብብርና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና

ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007

ኢትዮጵያ ውስጥ ዘንድሮ በሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ፣ የሲቭል ማሕበራት ድርሻ ሊጠናከር ይገባል ተባለ። ይህ የተገለጠው፤ የኢትዮጵያ ራእይ ም/ቤት ለዴሞክራሲ ግንባታ « ቪዥን ኢትዮጵፕያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ»

https://p.dw.com/p/1DFLE
Symbolbild Europäische Union
ምስል Georges Gobet/AFP/Getty Images

የተሰኘው የመንግሥት እንዳልሆነ የተነገረለት ድርጅት፣ ከአውሮጳ ሕብረት ጋር በመተባበር በአራት መስተዳድሮች ያከናውናል የተባለውን የዴሞክራሲ ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ መሆኑን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ