1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ሕብረት ሚንስትሮች ስብሰባና ስደተኞች

ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2007

የአውሮጳው ሕብረት የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚንስትሮች፤ ዛሬ ብራሰልስ ቤልጅግ ውስጥ ባደረጉት ሰብሰባ፤ በሜድትራንያን በኩል ወደ አውሮጳ የሚገቡትን ስደተኞችና ፤ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ሰዎችን ካገር ወደ አገር በሚያሸጋግሩ ቡድኖች ላይ አንድ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

https://p.dw.com/p/1FRdh
EU Mogherini beim EU-Außen- und Verteidigungsministertreffen
ምስል Reuters/F. Lenoir

[No title]

ጉዳዩ ከዚህ ቀደም ባለፈው ሚያዝያ ተመክሮበት እንደነበረ ቢታወቅም በይደር እዚህ ድርሷል። ሚንስትሮች ሶስት ጉዳዮችን አንስተው መፍትኄ የሚሉት ርምጃ እንዲወሰድ ሳይወስኑ አይቀሩም። ስለሚንስትሮቹ ስብሰባና ስለሚጠበቀው ውሳኔ የበርሊኑን ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ