1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ህብረት እና በቡታጂራ የተጀመረው የጤና ፕሮዤ

ሐሙስ፣ መጋቢት 25 2006

በደቡብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የቡታጂራ ከተማ የሚገኘው ሀኪም ቤት ከአውሮጳ ህብረት በተገኘ 40 ሚልዮን ዩሮ ርዳታ የእናቶችን እና የሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የሚያስችል ፕሮዤ ጀምሮ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል። የተመ የሕፃናት መርጃ

https://p.dw.com/p/1BbVg
ምስል Survival International

ድርጅት፣ በምሕፃሩ ዩኒሴፍ እና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር የተመድ ካስቀመጣቸው የምዕተ ዓመት የልማት ግቦች መካከል አንዱ የሆነውን የእናቶችን እና የሕፃናትን ሞት የመቀነሱን ዓላማ ለማሳካት ለተጀመረው ፕሮዤ የቀረበውን 40 ሚልዮን ርዳታ በማስተባበሩ በኩል ተባብረው ይሰራሉ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ