1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ የልማት ርዳታና ኤርትራ

ሐሙስ፣ መጋቢት 17 2007

ከኤርትራ በአደገኛ ሁኔታ ወደአዉሮጳ በገፍ የሚነጉዱትን ስደተኞች ለሀገሪቱ የልማት እርዳታ በመስጠት ለመርዳት ጥረት የሚደረግ ስለመሆኑ የዜና አዉታሮች የአዉሮጳ ኮሚሽንን ባለስልጣናት ጠቅሰዉ ሰሞኑን ዘግበዋል። ሮይተርስ

https://p.dw.com/p/1Ey9t
Straßburg Europäisches Parlament
ምስል picture-alliance/dpa

የዜና ወኪል ማክሰኞ ዕለት ከአዲስ አበባ የኮሚሽኑን የልማትና ተራድኦ ኮሚሽነር ኔቬን ሚሚካን ጠቅሶ እንደዘገበዉ ከሆነ፣ የአዉሮጳ ኅብረት እንደኤርትራ ባሉ የስደተኞች መፍለቂያ ሃገራት በሚሰጠዉ የልማት ርዳታ በአገሮቹ ያለዉን ድህነትን ጉስቁልና በመቀነስ የፈላስያኑን ቁጥር ለመቀነስ ጥረት ያደርጋል። የብራስልሱ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሤ የኅብረቱ ኮሚሽንን ቃል አቀባይ በጉዳዩ ላይ በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ