1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት የሚንስትሮች ስብሰባ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2006

ሚንስትሮቹ የእሥራኤል ጦር ጋዛ ላይ የሚፈፅመዉን ድብደባ «ያልተመጣጠነ» በማለት ሲያልፉት፤ ሐማስ እስራኤል ላይ ሮኬት መተኮሱን ግን አዉግዘዉታል።

https://p.dw.com/p/1ChBE
ምስል picture-alliance/dpa

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ጦርነትና ግጭት የበዛበትን የዩክሬንና የእሥራኤል ፍልስጤሞችን ቀዉስ አንሰተዉ ተነጋገሩ።ሚንስትሮቹ ትናንት ባደረጉት ሥብሰባ የዩክሬን የርስ በርስ ጦርነት ታባብሳለች በሚሏት ሩሲያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ለመጣል ወስነዋል።ሚንስትሮቹ የእሥራኤል ጦር ጋዛ ላይ የሚፈፅመዉን ድብደባ «ያልተመጣጠነ» በማለት ሲያልፉት፤ ሐማስ እስራኤል ላይ ሮኬት መተኮሱን ግን አዉግዘዉታል።የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ አጭር ዘገባ አለዉ።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ