1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአካል ጉዳተኝነትና ትምህርት

ማክሰኞ፣ ኅዳር 16 2007

አካታች ወይም integrated የማስተማር ሥልትን ኢትዮጵያ ዉስጥ የጀመረዉ አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን ቤተ-ክርስቲያን ትምሕርት ቤት ነዉ። አሁንም ቀጥሎበታል።

https://p.dw.com/p/1DtTe
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

አካለ-ጉዳተኛ ልጆችን ወይም ወጣቶችን ከሌሎች ጋር ቀይጦ አንድ ክፍል ዉስጥ የማስተማር ጥቅም ጀርመንን ጨምሮ በአብዛኛዉ ዓለም የሥነ-ትምሕርት ባለሙያዎችን እያነጋገረ ነዉ።ጉዳዩ የብዙዎችን ትኩረት ሥቦ ለዉይይት ከመቅረቡ፤ ጥቅሙም በሰፊዉ ከመነገሩ ከብዙ ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ዉስጥ ሥራ ላይ ዉሏል። አካታች ወይም integratedየማስተማር ሥልትን ኢትዮጵያ ዉስጥ የጀማሪዉ አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን ቤተ-ክርስቲያን ትምሕርት ቤት ነዉ።አሁንም ቀጥሎበታል።የትምሕርት ቤቱ ዓላማ፤ የትምሕርት ሥርዓቱና የተማሪዎቹ አስተያየት የጤና እና አካባቢ ዝግጅታችን ትኩረት ነዉ። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐነስ ገብረ እግዚ አብሔር አጠናቅሮታል።

ዮሐነስ ገብረ እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ