1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት ፓርቲ ዝግጅትና ዘመቻ

ሐሙስ፣ ኅዳር 11 2007

ሕዝብ መምረጥ የሚችለዉ አማራጮች ሲቀርቡለት ነዉ።ፓርቲዉ «የሕሊና እስረኞች» ያላቸዉ ፖለቲከኞች፤የሐይማኖት መሪዎች እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ እንደሚከፍትም መሪዎቹ አስታዉቀዋል

https://p.dw.com/p/1DqcF
Andinet
ምስል Getachew Tedla HG

የኢትዮጵያ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት-ባጭሩ) በመጪዉ ግንቦት በሚደረገዉ ምርጫ የሐገሪቱ ሕዝብ እንዲሳተፍ የምርጫዉ ሒደት ነፃና ፍተሐዊ እንዲሆን ጠየቀ።የፓርቲዉ መሪዎች ዛሬ እንዳስታወቁት ሕዝብ መምረጥ የሚችለዉ አማራጮች ሲቀርቡለት ነዉ።ፓርቲዉ «የሕሊና እስረኞች» ያላቸዉ ፖለቲከኞች፤የሐይማኖት መሪዎች እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ እንደሚከፍትም መሪዎቹ አስታዉቀዋል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ