1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶ በቀለ ገርባ ከእሥር መፈታት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2007

በፀረ ሽብር ሕግ ተከሰው በእስር ላይ የነበሩት አቶ በቀለ ገርባ ትናንት ከእሥር መፈታታቸው ተገለጠ።

https://p.dw.com/p/1F0JI
Symbolbild Justitia Justizia
ምስል picture-alliance/dpa

አቶ በቀለ የአመክሮ ጊዜ ተከልክለው የተያዙበት ጊዜ ሳይቆጠር፣ ከፍርድ በላይ ታስረው ነው የተፈቱት ሲል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አስታውቋል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ የፖለቲካ እስረኞች ያላቸው ሌሎች እሥረኞችም እንዲፈቱ ጠይቋል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ዋና ጸሓፊ አቶ በቀለ ነዳን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ