1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነዳጅ እጥረት እና መንስኤዉ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 8 2007

በመላ ኢትዮጵያ የነዳጅ እጥረት መከሰቱን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያመለክታል። መንግሥት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ቢያዉጅም በሀሪቱ ግን የነዳጅ እጥረት አጋጥሟል።

https://p.dw.com/p/1E6LF
Symbolbild Benzinpreise
ምስል picture alliance/dpa

የንግድ ሚኒስቴር በበኩሉ እጥረቱ የአቅርቦት ችግር ሳይሆን የነዳጅ ዋጋ መቀነሱን ተከትሎ ማደያዎች እንከስራለን በሚል ስጋት ነዳጅ ባለማዘዛቸዉና ባለማራገፋቸዉ መሆኑን እንደሚያመለክት ዘገባዉ ጨምሮ ገልጿል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ