1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥሪ

ረቡዕ፣ መስከረም 21 2007

የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ፤የሰማያዊና የአረና ትግራይ መሪዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የታሠሩ አባሎቻቸዉ ነገ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ደጋፊዎችና አባላት በአካል ተገኝተዉ ለእስረኞቹ ያላቸዉን ድጋፍ መግለጥ ይገባቸዋል።

https://p.dw.com/p/1DOKe
ምስል DW/Y. Gebreegziabher

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አባላትና ደጋፊዎች ለታሠሩ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት ያላቸዉን ድጋፍ በግንባር ቀርበዉ እንዲገልጡ የሰወስት ፓርቲ መሪዎች ጠየቁ።የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ፤የሰማያዊና የአረና ትግራይ መሪዎች ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የታሠሩ አባሎቻቸዉ ነገ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ደጋፊዎችና አባላት በአካል ተገኝተዉ ለእስረኞቹ ያላቸዉን ድጋፍ መግለጥ ይገባቸዋል።መሪዎቹ እክለዉ እንዳስታወቁት እስረኞቹ ፖለቲከኞች ከጠበቃ፤ከቤተሰቦቻቸዉም ሆነ ከፖለቲካ አጋሮቻቸዉ ጋር እንዳይገናኙ ተከልክለዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ