1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የበረዶ ዉሽንፍር በአሜሪካ

ማክሰኞ፣ ጥር 19 2007

የዩናይትድ ስቴትስን ሰሜን ምሥራቃዊ ግዛቶች ጠንካራ የበረዶ ዉሽንፍር እንደመታ ዘገባዎች ያመለክታሉ። እስከ60 ሴንቲ ሜትር እንደሚደርስ የተነገረዉ እጥጥ ባዘቶ ብናኝ ወርዶ የሚከመረዉ በረዶ በተለይ የኒዮርክ ግዛትን ከነፋስ ጋ ተዳምሮ ነዉ የገረፈዉ።

https://p.dw.com/p/1ERG1
USA Schnee 26.01.2015 New York
ምስል Reuters/A. Latif

በዚህ ምክንያት በርካታ በራረዎች መሠረዛቸዉን ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸዉን፣ ሠራተኞችም ሳይሹት ፈቃድ እንዲወጡ መገደዳቸዉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ስለበረዶዉ ዉሽንፍር ዋሽንግተን የሚገኘዉ ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋን እሱ በሚገኝበት ሀገር ሲነጋ ደዉዬ ጠይቄዋለሁ።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ