1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምድር ግለትና የመብረቅ መባባስ

ረቡዕ፣ ኅዳር 10 2007

መብረቅ የሚፈጥር ደመና ከሩቅ ሲታይ ፣ የተፈጥሮ ትርዒት በመሆኑ ዐይንን ሊስብ ይችላል። ከቅርብ ከሆነ ግን፣ ፍርሃትና ጭንቀት ነው የሚያስከትለው፤ የመብረቁ ብልጭታ አደጋ ሊያስከትል የሚችልበት ሁኔታ በመኖሩ! የምድር

https://p.dw.com/p/1Dpnk
ምስል picture-alliance/dpa

ሙቀት መጨመር ፣ የሞቀ አየር ወደ ከባቢ አየር የሚተንበትን ሁኔታ ይበልጥ ያባብሰዋል። ሁኔታዎች በእንዲህ ከቀጠሉም፤ በሚመጡት 85 ዓመታት ለምሳሌ ያህል በዩናይትድ ስቴትስ ብቻ የመብረቁ መጠን 50 ከመቶ ይጨምራል ሲሉ በቅርቡ የአየር ምርምር ጠበብት መግለጻቸው ታውቋል። የዚህን ዋና ዋና ምክንቶች ከማውሳታችን በፊት፣ በመጀመሪያ መብረቅ በሳይንሳዊ አገላለጽ ምን እንደሆነ እስቲ እንጠይቅ!

በዩናይትድ ስቴትስና በመላው ዓለም መጠኑ እየጨመረ ይኼዳል ስለተባለው መብረቅ ያብራሩልን ዘንድ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ፤ በቦስተን ዩንቨርስቲ ኮሌጅ፤ የሳይንስ ምርምር ተቋም ዋና ተመራማሪ ፣ ዶ/ር እንዳወቀ ይዘንጋውን አነጋግረናል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ