1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የምርጫ ቦርድ መግለጫ

ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2007

ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሶስት ቀናት በፊት የተከናወነዉን ምርጫ የመጀመሪያ ደረጃ ዉጤት አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/1FXJR
Äthiopien Wahlen 2015
ምስል DW/E. Bekele

[No title]

ምርጫ ቦርድ ዛሬ በጽሕፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ሆነ ለክልል ምክር ቤቶች በሁሉም ክልሎች የገዢዉ ፓርቲ አጋር ድርጅቶች አብላጫዉን ድምፅ ማግኘታቸዉን እስካሁን ያለዉ መረጃ እንደሚያመልክት ገልጿል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።