1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማርቲን ሂል ዜና ዕረፍት

ሰኞ፣ ጥር 18 2007

ብሪታንያዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ዶክተር ማርቲን ሂል በ71 ዓመታቸው አረፉ፣ ባለፈው ዓርብ በለንደን ሥርዓት ቀብራቸው የተፈፀመው ማርቲን ሂል በዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ፣

https://p.dw.com/p/1EQhW
Amnesty International
ምስል picture-alliance/dpa

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ውስጥ በአፍሪቃ፣ በተለይም፣ በአፍሪቃው ቀንድ ሀገራት ተከታታይ ክፍል ውስጥ ጡረታ እስከወጡበት ጊዜ ድረስ ለ32 ዓመታት አገልግለዋል። ድልነሳ ጌታነህ ስለ ዶክተር ማርቲን ሂል ስራ የሚያውቋቸውን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሮዋል።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ