1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤች አይቪ ኤድስን ለመዋጋት የተደረጉ ጥረቶች

Shewaye Legesseማክሰኞ፣ ሐምሌ 15 2006

20ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉባኤ ዘንድሮ ሜልበርን አዉስትራሊያ ከትናንት በስተያ እሁድ ጀምሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዚህ ጉባኤ ላይ የተለያዩ ጥናቶች ቀርበዋል፤ እስካሁን AIDSን ለማዳን የሚችል መድሃኒት የመገኘቱ ፍንጭ እንደሌለ የተጠቆመ ሲሆን ለበሽታዉ መስፋፋት ዓይነተኛ ምክንያት የሆነዉ የወሲብ ንግድ በሕግ ቢታገድ የሚል ሃሳብም ተነስቷል። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለHIV ቫይረስ ይበልጥ ከተጋለጠዉ አካባቢና የኅብረተሰብ ክፍል የቱ ይሆን?

https://p.dw.com/p/1CgnC