1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራ-ሥርዓቷና ስደተኞቿ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 13 2007

ከአፍሪቃ በርካታ ሰዎችች ከሚሰደዱባቸዉ ሐገራት በንግንባር ቀደምትነት የምትጠቀሰዉ ኤርትራ ናት። ባለፈዉ ቅዳሜ ሌሊት ከሊቢያ ወደ አዉሮጳ በመቅዘፍ ላይ የነበረች አንዲት አነስተኛ ጀልባ ተገልብጣ ከስምንት መቶ በላይ ስደተኞች የማለቃቸዉ ሰበብ ምክንያት ብዙ እያነጋገረ ነዉ።አደጋዉ የደረሰበት ምክንያት፤ ስደተኞቹ በተገቢዉ ጊዜ እርዳታ ማጣቸዉ፤

https://p.dw.com/p/1FBxK
ምስል Vincenzo Pinto/AFP/Getty Images

ከሁሉም በላይ ሕዝብ በገፍ የመሰደዱ መንስኤ ዛሬም የተንታኞችና የመገናኛ ዘዴዎች አብይ ርዕስ እንደሆነ ነዉ። ከአፍሪቃ በርካታ ሰዎችች ከሚሰደዱባቸዉ ሐገራት በንግንባር ቀደምትነት የምትጠቀሰዉ ኤርትራ ናት። የዶቸ ቬለዋ ዘጋቢ ሽቴፋን ዱክሽታይን ሥለ ኤርትራ የፖለቲካ ሥርዓት እና ሥለ ሥደተኞቿ አጭር ዘገባ አዘጋጅታለች።የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል እንደሚከተለዉ አጠናቅሮታል።

ይልማ ሐይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ