1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያዉያን ስደተኞችና የመንግሥት ዕቅድ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 15 2007

አደገኛ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን በፈቃዳቸዉ ወደ ሐገራቸዉ ለመመለሰም ዝግጅት ላይ ነዉ።ቃል አቀባዩ የዝግጅቱን አይነትና የደረሰበትን ደረጃ ግን አልገለፁም።

https://p.dw.com/p/1FDhd
ምስል picture-alliance/dpa/M. Kappeler

ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ወደ ሐገራቸዉ ቢመለሱ የኢትዮጵያ መንግሥት የተለያዩ እግዛዎችን እንደሚያደርግ የሐገሪቱ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አቶ ተወልደ ሙሉጌታ እንዳስታወቁት ደቡብ አፍሪቃ ና ሊቢያ በሚኑሩ ኢትዮጵያዉን ላይ አሰቃቂ ግድያ ከተፈፀመ ወዲሕ ስደተኞቹን ለመቀበል እየተዘጋጀ ነዉ። አደገኛ አካባቢ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንን በፈቃዳቸዉ ወደ ሐገራቸዉ ለመመለሰም ዝግጅት ላይ ነዉ።ቃል አቀባዩ የዝግጅቱን አይነትና የደረሰበትን ደረጃ ግን አልገለፁም። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ