ኢትዮጵያ እና ዘላቂ የመሬት አያያዝ መርሀግብር22 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 22 2007በኢትዮጵያ ዘላቂ የመሬት አያያዝን ለማጠናከር በሚል የዓለም ባንክ እና ተባባሪ ደጋፊ ድርጅቶች ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ከ100 ሚልዮን ዶላር በላይ ብድር ለመስጠት ፈቀዱ። ገንዘቡ የአፈር መመናመንን እና የደኖች መራቆትንhttps://p.dw.com/p/1DP9Oምስል APማስታወቂያ ለማስወገድ የደኖች መራቆትን ለማስወገድ የተነቃቃውን እና አሁን ወደ ሁለተኛ ደረጃ የተሸጋገረውን ፕሮዤ ለማስፈጸሚያ እንደሚውል በአዲስ አበባ የመከሩት የባንኩ እና የተባባሪዎቹ ድርጅቶች ተወካዮች አስታውቋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ