1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አውሮፓውያን ቅኝ ገዥዎችና የአፍሪቃውያን ቅርስ በአውሮፓ

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 4 2006

እ ጎ አ በ 1884 የአውሮፓ መንግሥታት ፣ በርሊን ፣ ጀርመን ውስጥ ተሰብስበው የአፍሪቃውን ክፍለ ዓለም ተቀራምተው ቅኝ ግዛታቸው ካደረጉ ወዲህ፣ የክፍለ ዓለሙን ነባር ተወላጆች ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አውሮፓ

https://p.dw.com/p/1D9Sj
ምስል Sammlung Lotz

በማስመጣት ሙዚቃቸውንና ዳንኪራቸውን እንዲያሳዩ ከማድረጋቸውም ፣ቀርጸው አስቀምጠዋቸዋል። ቅኝ ግዛት ሥር በማስገባታቸው ፤ እነርሱ እንደሰለጠኑና አፍሪቃውያን ኋላ -ቀር እንደሆኑ አድርገው ያስቡና ይመለከቱ የነበሩ አውሮፓውያን ፤ የዓለም ቅርስ የሆነ ጃዝን መሰል የሙዚቃ ሀብት መውረሳቸውን ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደባቸውም።

ፊሊፕ ዛንድነር

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ተክሌ የኋላ