1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አትሌቲክስ፣ እግር ኳስ፣ የመኪና እሽቅድምድም፣ የሜዳ ቴኒስ

ሰኞ፣ መስከረም 26 2007

ግላስኮው ያስተናገደችው እና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊዎች የነበሩበት አምስተኛው የስኮትላንድ ታላቅ ሩጫ ፣ የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ2014 ዓም የዓለም ምርጥ አትሌት ዕጩዎችን ስም ይፋ ማድረጉ፣ በቅርቡ

https://p.dw.com/p/1DR8L
jules bianchi, formel-1, motorsport, frankreich, grand prix, unfall
ከባድ አደጋ የደረሰበት ፈረንሳዊው ዡል ቢያንኪምስል picture-alliance/dpa

የሚጀመረው የአፍሪቃ ሀገራት የእግር ኳስ የምድብ ማጣሪያ ዋንጫ ፣ ያለፈው የሳምንት መጨረሻ የአውሮጳ እግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያ ፣ በጃፓን ሱዙካ የተካሄደው እና አስደንጋጭ አደጋ የታየበት የግሮን ፕሪ የፎርሚውላ ዋን ውድድር እና የሜዳ ቴኒስ የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው።

ሀና ደምሴ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ