1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

አሳሳቢው የኤቦላ ወረርሽኝ እና የአውሮጳ ኅብረት

ረቡዕ፣ መስከረም 7 2007

የአውሮጳ ኅብረት በምዕራብ አፍሪቃ የተከሰተውን የኤቦላ ወረርሽኝ ለመከላከል እና በበሽታው የተጎዱትን ለመርዳት ሊያበረክተው ስለሚችለው ድርሻ ሰሞኑን በብራስልስ በስፋት መከረ። በዚሁ የአውሮጳ ኅብረት ኮሚሽን በጠራው

https://p.dw.com/p/1DE4Y
Ebolavirus
ምስል picture-alliance/dpa/F.-A.Murpy

ስብሰባ የ28 አባል ሀገራት፣ የተመድ እና የተለያዩ የርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ተሳትፈዋል። በተለይ ላይቤሪያ፣ ሲየራ ልዮን እና ጊኒ የ2,400 ሰዎችን ሕይወት ያጠፋው እና ከ5,000 በላይ በተኀዋሲው ያስያዘውን በሽታ መከላከል ይችሉ ዘንድ ዩኤስ አሜሪካ 3,000 ወታደሮች ወደምዕራብ አፍሪቃ እንደምትልክ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ትናንት ይፋ ማስታውቃቸው የሚታወስ ነው።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ