1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ታምሩ ካሳ ወጣቱ የፈጠራ ሥራ ባለቤት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 16 2006

ከፈጠራ ሥራዎቹ መካከል በተሳካ ሁኔታ በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ሥራ ላይ የዋለ ይገኝበታል ። በአንፃሩ ከፈጠራዎቹ አንዱ በገንዘብ እጦት ምክንያት በሥራ ሊተረጎም አልቻለም ።

https://p.dw.com/p/1ChFY
Addis Abeba
ምስል picture alliance / landov

ታምሩ ካሳ ይባላል ።የአዲስ አበባ ልጅ ነው ። ስድስት ኪሎ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት አካባቢ ነው ተወልዶ ያደገው ። የ27 ዓመቱ ታምሩ በስሙ የተመዘገቡ የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች ባለቤት ነው ። ከፈጠራ ሥራዎቹ መካከል በተሳካ ሁኔታ በተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ሥራ ላይ የዋለ ይገኝበታል ። በአንፃሩ ከፈጠራዎቹ አንዱ በገንዘብ እጦት ምክንያት በሥራ ሊተረጎም አልቻለም ። የዛሬው ሳይንስና ህብረተሰብ ዝግጅታችን እነዚህን የታምሩን የፈጠራ ሥራዎች ያስቃኘናል ።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሂሩት መለሰ