1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሪታንያ እና የአሸባሪዎች ጥቃት ሥጋት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 27 2006

ብሪታንያ ሀገሬ ላይ የአሸባሪዎች ጥቃት ሊደርስብኝ ይችላል በሚል ስጋት ካለፈው ሳምንት ወዲህ ቁጥጥሯን ማጥበቋ ተገለፀ። ከኢራቅ እና ከሶርያ የፅንፈኝነት አስተሳሰብ ይዘው የሚመለሱ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ ተጠርጣሪ ሙሥሊም አክራሪዎች

https://p.dw.com/p/1D5Rx
Großbritannien Premierminister David Cameron in London Gesetz gegen IS-Rückkehrer
ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩንምስል Reuters

የደቀኑትን የጥቃት ስጋት ለመታገል በማሰብ፣ ፓስፖርታቸውን ለጊዜው እንደሚነጠቁ የብሪታንያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ትናንት አስታውቀዋል። የለንደን ወኪላችን ሃና ደምሴ አንድ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ጉዳይ ተመልካች ተቋም ተንታኝን አነጋግራ ዘገባ ልካልናለች።

አዜብ ታደሰ
ሃና ደምሴ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ