1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሸርማን፤ ለኢትዮጵያ መንግሥት ያሰሙት የድጋፍ መግለጫ

ዓርብ፣ ሚያዝያ 9 2007

ሚንስትሯ ፣ ስለ ዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ ግንኙነት ፣ ስለአፍሪቃው ቀንድ የፀጥታ ይዞታና ፤ ስለምርጫ ጭምር አንስተዋል።

https://p.dw.com/p/1FAGc
Wendy Sherman Israel
ምስል picture-alliance/dpa

ዖዌንዲ ሸርማን የተባሉት የዩናይትድ ስቴትስ ም/ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፣ በዚህ በጀርመን ሀገር ሉቤክ ከተማ ላይ የ ቡድን 7 አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ጉባዔ ላይ ከተሳተፉ በኋላ ወደ አዲስ አበባ በማለፍ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ሚንስትሯ ፣ ስለ ዩናይትድ ስቴትስና ኢትዮጵያ ግንኙነት ፣ ስለአፍሪቃው ቀንድ የፀጥታ ይዞታና ፤ ስለምርጫ ጭምር አንስተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ