1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ስዊድን እና ድምፅ አልባው ዲፕሎማሲዋ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 15 2006

በ2003 ዓም ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ በመግባታቸው እና የኢትዮጵያ መንግሥት አሸባሪ ከሚለው ከኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ታጣቂዎች ጋር አብራችኋል በሚል ተከሰው 438 ቀን ታስረው የነበሩትን ስዊድናውያኑ ጋዜጠኛ

https://p.dw.com/p/1BnSw
Schweden - Stockholm
ምስል picture-alliance/dpa

ማርቲን ሺቤ እና ፎቶ ጋዜጠኛው ዮሀን ፐርሾንን ለማስፈታቱ ስለተደረገው ጥረት የሚያትት መጽሐፍ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ለገበያ ቀረበ። የመጽሓፉ ደራሲ በኢትዮጵያ የቀድሞው የስዊድን አምባሳደር የንስ ኦድላንደር ናቸው። የስቶክሆልም ወኪላችን ቴድሮስ ምህረቱ የንስ ኦድላንደርን «ቲስት ዲፕሎማቲ» ስለተሰኘው መጽሐፋቸው አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ቴድሮስ መብራህቱ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ