1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሠማያዊ ፓርቲና ሕገ መንግሥት

ዓርብ፣ ሐምሌ 18 2006

የፓርቲዉ መሪዎች ዛሬ ለጋዘጠኞች በሠጡት መግለጫ እንዳሉት ማሻሻዉ በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የክፍለ ሐገር አከላላል እንዲቀር፤ መሬት በግል እንዲያዝና ብሕራዊ ቋንቋ እንዲኖር የሚጠይቁ ሐሳቦች ተካተዉበታል።

https://p.dw.com/p/1CiyT
ምስል DW

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ የፖለቲካ ማሕበር ሠማያዊ ፓርቲ አሁን የሚሠራበት የሐገሪቱ ሕገ-መንግሥት ሊያካትታቸዉ ይገባል ያላቸዉን የማሻሻያ ሐሳቦች በይፋ አስታወቀ።የፓርቲዉ መሪዎች ዛሬ ለጋዘጠኞች በሠጡት መግለጫ እንዳሉት ማሻሻዉ በቋንቋ ላይ የተመሠረተ የክፍለ ሐገር አከላላል እንዲቀር፤ መሬት በግል እንዲያዝና ብሕራዊ ቋንቋ እንዲኖር የሚጠይቁ ሐሳቦች ተካተዉበታል።ሠማያዊ ፓርቲ «የዜጎች ቃል ኪዳን ለዲሚክራሲያዊት ኢትዮጵያ» ያለዉን የማሻሻያ ሰነድ ለሕዝብ ዉይይት እንደሚያቀርብም ባለሥልጣናቱ አስታዉቀዋል።የአዲስ በባባዉ ወኪላችን ዮሕንስ ገብር እግዚአብሔር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሕንስ ገብር እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ