1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለንደን: የኢትዮጵያውያን ሀዘን እና ተቃውሞ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2007

በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሊቢያ 30 ያህል ኢትዮጵያውያን ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ « አይ ኤስ» በሚጠራው አሸባሪ ድርጅት የተገደሉበትን የጭካኔ ተግባር ፣ በደቡብ

https://p.dw.com/p/1FFnT
Bildergalerie beliebte Reiseziele Großbritannien Parlamentsgebäude in London
ምስል picture-alliance/dpa

አፍሪቃም የደረሰባቸውን ድብደባና ግድያ ለማውገዝ ፣ እንዲሁም፣ በየመን እና በሜድትሬንያን ባህር በኢትዮጵያውያን ላይ ስለሚደርሰው ችግር ሀዘናቸውን ለመግለጽ አሁን በለንደን አደባባይ ወጥተዋል። ኢትዮጵያውያኑ በትናንቱ ዕለትም ሰለባዎቹን በሻማ ማብራት አስበዋቸዋል። ድልነሳ ጌታነህን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።

ባለፈው ሳምንትም በበርሊን፣ በፓሪስ እና በስቶክሆልም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፣ኢትዮጵያውያን በየሃገሩ የሚደርስባቸውን ግድያ እና ችግርማውገዝ በአደባባይ ቁጣቸውን እና ሀዘናቸውን ገልጸዋል።

ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ