1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለስደተኞች የሚውል የጀርመን ርዳታ ለኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 22 2006

የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ ርዳታ አቅርቦት የሚውል 750,000 ዩሮ ርዳታ ሰጠ። በአፍሪቃ ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ በወቅቱ የአንደኛነቱን ደረጃ የያዘችው ኢትዮጵያ ገንዘቡን ለሚቀጥሉት አራት ወራት ለስደተኞቹ የሚያስፈልገውን ምግብ ለማቅረቢያ እንደምታውለው የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/1D3GL
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien Kule Flüchtlingslager
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ