1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

SIPRI እና አፍሪቃ አቀፉ የንግድ ም/ቤት

ሐሙስ፣ ግንቦት 6 2007

ዋና ጽ/ቤቱ በእስቶክሆልም ስዊድን የሚገኘው ዓለም አቀፍ የሰላምና ፀጥታ ተቋም ያዘጋጀው በፀጥታ አጠባበቅና ሰላም ላይ ያተኮረ ሰብሰባ ፤ ከትናንት አንስቶ ዛሬም በመካሄድ ላይ ነው።

https://p.dw.com/p/1FPqR

ከ 50 ሃገራት 200 ተጠሪዎች የተሳተፉበት ጉባዔ፤ በልማት ፤ ሰላምና ፀጥታ ላይ በጥልቅ ውይይቶች በማድረግ በዓለም ላይ ሰላም እንዲሠፍን እገዛ ያደርጋሉ ተብሎ የታመነባቸውን ምክሮችና አደራዎች እንደሚያስተላልፍ ነው የተነገረው።የልማት መሥፋፋት ፤ የንግድ ልውውጥ እንቅሥቃሴ መጠናከር ለሰላምና ፀጥታ ጠቃሚ አስተዋጽዖ እንዳለው የውይይቱ አዘጋጂዎች አጥብቀው ያምናሉ።

ቴድሮስ ምሕረቱ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ