የባህር ዛፍ ወደኢትዮጵያ ከገባበት መሠረታዊ ምክንያት አኳያ ዛሬም ግዳጁን እየተወጣ የሚገኝ ተክል እንደሆነ የደን ዘርፍ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
በአንፃሩ አንዳንድ ወገኖች ስለየባህር ዛፍ ጎጂ ጎኖች እንጂ በጎ አገልግሎቶች ሲናገሩ አይደመጥም። የባህር ዛፍ ፈጥሮ አድጎ ለአገልግሎት የመቅረቡን ያህል፤ የዊሃ ፍጆታዉ፤ ለተጎራባች ተክሎች ተቀናቃኝነቱ በከፍተኛ ደረጃ ይተቻል። የደን ሃብት ባለሙያ ደግሞ ስለየባህር ዛፍ የሚነገረዉ ሁሉ በጥናት ያልተደገፈ ተራ አሉባልታ ነዉ ሲሉ ይሞግቱለታል።
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ