የአውሮጳ ህብረት ለፓኪስታን የጎርፍ አደጋ ሰለባዎች እስካሁን በቂ ርዳታ አላቀረበው ተብሎ እየተወቀሰ ነው።
ተጎጂዎቹ እርዳታ ሲሻሙ
ህብረቱ እስካሁን ያሰባሰበው ገንዘብ አርባ ሚልዮን ዩሮ ብቻ ነው። ይሁንና የአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ቃል አቀባይ ፌራን ታርዳሌስ ኤስፑኒ እንደሚሉት፡ ህብረቱ የሚቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው።
ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ
ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ ሲካሄድ የሰነበተዉ 17 ኛዉ የዓለም የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤ ትናንት ጠዋት ተጠናቋል ።
ልጃቸዉን ያጡት በደም ካንሰር/ነቀርሳ/ ወይም ሊኩሚያ በሽታ ነዉ።