የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ ነዉ።
የሴራሊዮን እናቶችና ህፃናት
በርካታ አዳጊ አገራት ይህን የልማት ግብ ለማሳካት የሚረዷቸዉን የተለያዩ ስልቶችና ፕሮጀክቶች ቀርፀዉ ቢንቀሳቀሱም ሙሉ በሙሉ ከታሰበዉ ለመድረስ ቀሪዎቹ አምስት ዓመታት አጭር መስለዉ ነዉ የሚታዩት።
ሸዋዬ ለገሠ
ተክሌ የኋላ