በዓለም ዙሪያ ፣ ሳምንቱን በተከናወኑ የተለያዩ የእስፖርት ውድድሮች ላይ ያተኮረው
ዓምና ጃማይካዊው ዩሴይን ቦልት በ 100 ሜትር አዲስ የዓለም ክብረወሰን ባስመዘገበበት ወቅት 2ኛ ውጥቶ የነበረው ታይሰን ጌይ፤ ፣ ዘንድሮ እስቶክሆልም ላይ ሙሉ በሙሉ ያላገገመውን ተፎካካሪውን አሸንፏል።
የእስፖርት ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።
ለዛሬ፣ አሰናድታ ያቀረበችልን ሐና ደምሴ ናት።
ሐና ደምሴ
ተክሌ የኋላ