ኢትዮጵያ፤ ሱዳን፤ ኬንያና ዑጋንዳ ከልጅነት ልምሻ በሽታ ነፃ መሆናቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት አመለከተ።
ቡታጅራ ዉስጥ ክትባቱ ሲሰጥ
ድርጅቱ እንደሚለዉ በአፍሪካ ከበሽታዉ ያልተላቀቀችዉ ናይጀሪያ የልጅነት ልምሻን ማጥፋት ካልቻለች ቀሪዉ የክፍለ ዓለሚቱ ክፍል ከበሽታዉ ስጋት መላቀቅ አይችልም። በአሁኑ ጊዜ የዓለም የልጅነት ልምሻ በሽታ ከዓለም 99በመቶ ጠፍቷል። ቀሪዉ አንድ በመቶ በአፍጋኒስታንና ፓኪስታን፤ አፍሪቃ ዉስጥ ደግሞ በናይጀሪያና በአንጎላ ይገኛል።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ