በኢትዮጵያ በግንቦት ለሚደረገው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሴቶች በመራጭነት እና በተወዳዳሪነት ተሳታፊዎች ሆነዋል።
ከወንዶቹ ጋር ሲነጻጸር ግን ቁጥራቸው አነስተኛ መሆኑንና ይህ ሊሻሻል እንደሚገባው የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚደንትና የአዲስ አበባ የሴቶች ማህበር ሊቀመንበር ወይዘሮ ብዙዓለም ገበየሁ ገልጸዋል። ድርጅታቸው ይህንን ገሀድ ለማድረግ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኝም አስረድተዋል።
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ