ባለፈዉ ጥቅምት 18 ቀን የጀርመን ምክር ቤት ማለትም ቡንደስኽ ወይዘሮ አንጌላ ሜርክልን ለሁለተኛ ጊዜ መራሂተ መንግስት አድርጎ መርጧል።
ሜርክልና ቬስተርቬለ
ይህ ምርጫ አገሪቱን በጥምር መንግስትነት የሚያስተዳድሩ ሁለት ፓረቲዎችን ወደስልጣን ከፍ አድረጓል፣ ሶሻል ዴሞክራቶች በጀርምንኛ ምህፃሩ CDUንና ነፃ ዴሞክራቱን FDPዎችን። በአርማቸዉ የሚታወቁት ደግሞ የጥቁርና ቢጫ ጥምረት ተብለዉ ነዉ። ከምረጫ ማግስት ስልጣን ሲያዝ አሀዱ ተበሎ መቶኛዉ ቀን በፓርላማ ስርዓት መገኛዋ አገር ብሪታንያ የግርማ ሞገስ ወቅት ይሰኛል። እዚህ ጀርመን ግን ዘንድሮ ሌላ ነዉ።
Peter Stützel
ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ