SMS ላኩልን።በደስታ እንቀበላለን።መልሰንም ለአድማጮች እናሰራጫለን።ቁጥራችን-0049 172 26 66 944 ተሳተፉም።እናሳትፋችኋለን።
SMS ላኩልን።ቁጥራችን-0049 172 26 66 944 ነዉ
አድማጮች የዝግጅቶቻችን ጥራትና ተደማጭነት መሠረቱ የናንተ አስተያየቶች መሆናቸዉን በድጋሚ ማስታወስ እንፈልጋለን።በዚሕ እምነታችንም መሠረት አስተያየቶቻችሁን የምትልኩባቸዉን ሥልትና መንገዶች በየጊዜዉ በማሻሻል ከደብዳቤ በተጨማሪ የፋክስ፥ የስልክ እና የኢ-ሜይል አድራሻዎችን አዘጋጅተናል።አሁን ደግሞ አዲስ፥ ዘመናዩንና ፈጣንኑን አገልግሎት አክለናል።-SMS.በየዕለቱ ሥለሚተላለፉ ዝግጅቶቻችን ያላችሁን አስተያየት፥ ጥቆማና ገንቢ ትችት በዚሕ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት-SMS ላኩልን።በደስታ እንቀበላለን።መልሰንም ለአድማጮች እናሰራጫለን።ቁጥራችን-0049 172 26 66 944 ተሳተፉም።እናሳትፋችኋለን።ዶቸ ቬለ።